Friday, July 11, 2014

ለኢትዮጵያ ሣተላይት ቴሌቪዥን ቦርድ ቅሬታን ስለማሳወቅ፣ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

በድርጅታችሁ ድረገፅ በግልፅ እንደሠፈረው፦
“ESAT was established on April 24, 2010 to present accurate and balanced news, analysis and information, as well as entertainment, talk shows, documentaries, sports and cultural programming pertaining to Ethiopia and the rest of the world.”ይህንን ቃላችሁን ታከብራላችሁ ብሎ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ያምን ነበር። ድርጅታችን
ዚህ እምነቱም ባሻገር አባሎቻችንለኢሣት ዕድገት እና ሥራ መቃናት የቻሉትን ሁሉ አስተዋጽዖ በማበርከት ላይ የሚገኙ መሆናቸውን የቦርዱ አመራር ያውቃሉ ብለን እናምናለን። የዜና አገልግሎቱም እንዲያድግ እና ዓላማው ይበልጥ የሠመረ እንዲሆን ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ከፍተኛ ፍላጎቱ ነበር። MWAO_0029_14_To-ESAT-RequestingCorrectiveAction…..read in pdf.

No comments:

Post a Comment